| Click here to Print Preview |
|
የቀደመው ክብሬን ጥዬ --- ተክለማርያም ክብረት የቀደመው ክብሬን ጥዬ ለሰጋ ነበር እሩጫዬ አልበጀኝም አልጠቀመኝ ካምለካ ፈቃድ አጎደለኝ በቸርነት በይቅርታህ ራርተህልኝ ካለሁ ቤትህ የምሰጥህ ስጦታዬ በእጅህ ያለው ነው መድኔ ቀሪ ዘመኔ ላንተ ይሁንልህ የኔ ያልኩት ሁሉ ይገዛልህ (2X) (እድሜህን (ሁሉን) ስጠኝ ስትለኝ (ሰጠውህ ገብቶኝ እንደማጥለኝ) (2X)) (2X) ታግሰኸኛል ና መክረኸኛል እና (ዘሬ ይገዛልህ በቤትህ ይሁን አንድኛ) (4X) ሮጦ ሮጦ ደክሞ መና እንደልቤ ሀሳብ መች ሆነና ከንቱ ሩጫ ከንቱ ድካም የሰበሰብኩት ከጄ የለም ዛሬም እድል ከሰጠኸኝ ፊትህ ሳይጠቁር ከተቀበልከኝ እንዳሰብከው እንደልብህ እወዳለሁ ልኖርልህ ቀሪ ዘመኔ ላንተ ይሁንልህ የኔ ያልኩት ሁሉ ይገዛልህ (6X) |