Bible Verses by Topic

መታወስ ያለባቸው ጥቅሶች

ሮሜ 3:10-12
እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ። ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።
Pause     Prev     Next